News >> Breaking News >> Walta Info
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ተጀምሮ የሚጠናቀቀው ፕሮጀክት ነው ሲሉ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ይህን ያሉት በአዲስ አበባ ከተማ ለሕዝባዊ የሠላም ሠራዊት ዕውቅና…
The post በአዲስ አበባ ተጀምሮ የሚጠናቀቀው ፕሮጀክት ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) በአዲስ አበባ ከተማ ለሕዝባዊ የሠላም ሠራዊቱ በሰላምና ደኅንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ ለማመስገን የዕውቅና መርኃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው። በከተማ አስተዳደሩ ከ290 ሺሕ በላይ ሕዝባዊ ሠራዊት አባላት…
The post ለሕዝባዊ ሠራዊቱ የዕውቅና መርኃ ግብር እየተካሄደ ነው appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) ለ31ኛው የህፃናት ቀን “በህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን በጋራ እንከላከል” በሚል ሀሳብ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ተከብሯል። በርካታ ህፃናት ለተለያዩ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች የሚጋለጡባት አፍሪካ…
The post 31ኛው የህፃናት ቀን በአሶሳ ተከበረ appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) በጀርመን የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሦስተኛው ውሃ ሙሌት መዳረሻ አስመልክቶ በተዘጋጃ የድጋፍ ማሰባሰቢያ መርኃ ግብር ከ20ሺህ ዩሮ በላይ ተሰበሰበ፡፡ “ለሕዳሴ ግድባችን የቁርጠኝነት ሕዳሴ” በሚል ሀሳብ የታላቁ ኢትዮጵያ…
The post በጀርመን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ከ20ሺሕ ዩሮ በላይ ተሰበሰበ appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) ትናንት ምሽት በተካሄደው የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ 5 ሺሕ ሜትር ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸነፈ፡፡ በወንዶች ምድብ በተካሄደው 5 ሺሕ ሜትር የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን…
The post ሰለሞን ባረጋ በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ የ5 ሺሕ ሜትር ውድድር አሸነፈ appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የኅብረት ሥራ ማኅበር 15ኛ የምስረታ በዓሉን “አዋጭ በአዋጭነት ለ15 አመታት“ በሚል መሪ ቃል እያከበረ ነው፡፡ ማኅበሩ ለማኅበረሰቡ የቁጠባ ባህል እንዲዳብር…
The post አዋጭ 15ኛ የምስረታ በዓሉን እያከበረ ነው appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እየተጎበኙ ይገኛሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሰረት የተጀመሩት የአንድ ወር ከ 20 ቀናት ሰው…
The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ4ኛው የአረንጎዴ አሻራ መርኃ ግብር 6 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን ገለጹ፡፡ 4ኛው የአረንጎዴ አሻራ መርኃ ግብር ሰኔ 14/2014 በይፋ ይጀመራል፡፡ ይህን ተከትሎ…
The post ጠ/ሚ ዐቢይ በ4ኛው የአረንጎዴ አሻራ መርኃ ግብር 6 ቢሊየን ችግኝ ለመትከል መታቀዱን ገለጹ appeared first on .
ሰኔ 12/2014 (ዋልታ) “እኔ የሕዝቤ አገልጋይ ነኝ” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ከተማ አቀፍ የአመራር እና የሲቪል ሰራተኞች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስቀል አደባባይ ተካሄደ። ዛሬ ማለዳ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የአካል…
The post የመንግሥት ሰራተኞች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሲዳማ ክልል ሆኮ ወረዳ ያስገነባው ኦዲ ቦኮ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የምረቃ ሥነ-ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት እየተካሄደ ነው፡፡ በምርቃት ሥነ-ሥርዐቱ…
The post የኦዲ ቦኮ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ተመረቀ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ከአውሮፓ ኅብረት የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር በብራስልስ ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዋናነት በሰብአዊ መብት ጉዳዮች፣ በተጠያቂነት እና…
The post ሚኒስትሩ ከአውሮፓ ኅብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) በነገው ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11፡30 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በመስቀል አደባባይ…
The post በመዲናዋ ነገ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ይፋ ሆኑ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ በአርባ ምንጭ ከተማና ዙሪያ በጋሞ ዞን የልማት ማኅበር እየተከናወኑ ያሉ የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎበኙ። ማኅበሩ በተረከበው የእርሻ ማሳ እያከናወነ…
The post አፈ ጉባኤው በጋሞ ዞን የግብርና ልማት ሥራዎችን ጎበኙ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) መንግሥት በ2015 በጀት ዓመት የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በውጤታማነት ማጠናቀቅ እንጂ አዲስ ፕሮጀክት የመጀመር እቅድ እንደሌለው የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በ2014 በጀት ዓመት ሊጀመሩ ታቅደው…
The post መንግሥት በ2015 በጀት ዓመት የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ትኩረት እንደሚያደርግ ተገለጸ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታነት በትኩረት ይሰራል ሲሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከነዳጅ ግብይት ሪፎርም ትግበራ ጋር ተያይዞ ከሀረሪ ክልል ከፍተኛ…
The post ርዕሰ መስተዳድሩ ለነዳጅ ግብይት ሪፎርም ውጤታማነት በትኩረት ይሰራል አሉ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኝ የማዕድን ሃብትን በዘላቂነት ለማልማት ያለመ የመጀመሪያው ክልል አቀፍ የማዕድን ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው። “የማዕድን ሀብት ለዘላቂ ልማት” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ የሚገኘው ሲምፖዚየም የክልሉ…
The post በክልሉ የማዕድን ሃብትን በዘላቂነት ለማልማት ያለመ ሲምፖዚየም እየተካሄደ ነው appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) “የትምህርት ጥራትን በማረጋገጥ የብልፅግና ጉዟችንን በሳይንስ ፈጠራ ሥራ እውን እናደርጋለን” በሚል ሲካሄድ የቆየው 7ኛው የሳይንስ ፈጠራ ሥራ አውደ ርዕይ መዝጊያ መርኃ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው። የአዲስ…
The post መንግሥት ለትምህርት ጥራት ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑ ተገለጸ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በሀዋሳ እየተገነባ ያለውን የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ በዛሬው እለት ጎብኝተዋል። የግንባታው ሂደት እንዲፋጠን ጠቅላይ…
The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሀዋሳ እየተገነባ ያለውን የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካ ጎበኙ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) የአጎዋን ስምምነት መሰረት በማድረግ የጨርቃ ጨርቅ ውጤቶችን ከቀረጥ ነፃ በማድረግ በአሜሪካ ገበያ ከሰሃራ በታች ያሉ አገራት የሚገያኙትን ጥቅም ለኢትዮጵያ እንዲፈቀድ እና እንዲታደስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ። የውጭ…
The post በአሜሪካ የአጎዋ ጥቅም ለኢትዮጵያ እንዲፈቀድ እና እንዲታደስ ተጠየቀ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) አማራ ባንክ አክሲዮን ማኅበር በዛሬው እለት በይፋ ሥራውን ጀመረ። ባንኩ ዛሬ በተለያዩ የክልል ከተሞች እና በአዲስ አበባ ከተማ ሥራውን ሲያስጀምር የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር…
The post አማራ ባንክ ሥራ ጀመረ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) በልደታ ክፍለ ከተማ ”አዲስ አበባ የሰላምና የአብሮነት ከተማ” በሚል መሪ ቃል 8ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ። የአካል ብቃት እንቅስቃሴው ከፍተኛ የከተማ አመራሮች፣ የክፍለ ከተማና የወረዳ…
The post በልደታ ክፍለ ከተማ 8ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ appeared first on .
ሰኔ 11/2014 (ዋልታ) የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የ932 ተማሪዎችን የምረቃ ሥነ ሥርዓት እያካሔደ ነው። ዩኒቨርሲቲው ከመጀመሪያ እስከ ሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸውን ተማሪዎችን እያስመረቀ ሲሆን ከተመራቂዎች መካከል 234 የሚሆኑት ሴት መሆናቸው ታውቋል፡፡ ተመራቂዎቹ…
The post የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ 932 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) በኢትዮጵያ መንግሥት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የተኩስ አቁም ውሳኔ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር…
The post የተኩስ አቁም ውሳኔው የሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል ፈጥሯል – የዓለም ምግብ ፕሮግራም appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ሠላማዊ ሁኔታ ለማሸጋገር ተስፋ ለተጣለበት ሀገራዊ ምክክር ስኬታማነት የክልሎች ሁለንተናዊ ድጋፍ ወሳኝነት እንዳለው ተመላከተ። ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥትና ከባለድርሻ አካት ጋር…
The post ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬት የክልሎች ሁለንተናዊ ድጋፍ ወሳኝነት እንዳለው ተመላከተ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) የግሪክ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት የአደረጃጀት ለውጥ በማድረግ ለትርፍ ያልተቋቋመ ትምህርት ቤት ሆኖ እንዲቀጥል ከስምምነት ተደርሷል፡፡ በዛሬው እለት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የግሪክ ማኅበረሰብ ትምህርት ቤት አመራሮችን…
The post የግሪክ ማኅበረሰብ ት/ቤት ለትርፍ ያልተቋቋመ ት/ቤት ሆኖ እንዲቀጥል ከስምምነት ተደረሰ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ እንዲፋጠን እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ ተናገሩ። ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሂደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ከስፖርታዊ ክንውኖች ባሻገር የአዲስ አበባ ተጨማሪ…
The post የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ እንዲፋጠን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት የምርታማነት ግብ ለማሳካት ወሳኝ ነው ሲሉ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህንን ያሉት በደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ ያደረጉትን…
The post “የግሉ ዘርፍ ኢንቨስትመንት የምርታማነት ግባችንን ለማሳካት ወሳኝ ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) በመጠናቀቅ ላይ ባለው የበጀት ዓመት ለሁሉም ክልሎችና የከተማ መስተዳድሮች ስር ለሚገኙ የጤና ተቋማት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የህክምና መሳሪያና መድኃኒት መሰራጨቱን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።…
The post ለጤና ተቋማት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ መሰራጨቱ ተገለጸ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) እና የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ተቋማት የፈጠራ፣ ምርምርና ስርጸት ድግግሞሽ ለመቀነስ፣ የቴክኖሎጂ…
The post አስተዳደሩ እና ባለስልጣኑ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጉለሌ ክፍለ ከተማ በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል ፈጽመዋል የተባሉ የፖሊስ አባላትን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፖሊስ…
The post በአንድ ተማሪ ላይ የድብደባ ወንጀል የፈፀሙ ፖሊሶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) ተፈጥሮ ባደለን ሀብት ላይ ትንሽ እሴት በመጨመር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) ገለጹ። ሁለተኛው ሀገር ዐቀፍ የጥናትና ምርምር ኮንፈረንስ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ…
The post በተፈጥሮ ሀብት ላይ እሴት በመጨመር ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ appeared first on .
ሰኔ 10/2014 (ዋልታ) ብሔራዊ የምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ መስፍን አርአያን (ፕ/ር) ጨምሮ ሌሎች አባላትን ያካተተ ቡድን ከሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እና ካቢኔ አባላት ጋር በሐዋሳ እየተወያየ ነው። የኮሚሽኑ ሰብሳቢ መስፍን አርአያ…
The post ኮሚሽነሮቹ ከሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጋር እየተወያዩ ነው appeared first on .
ሰኔ 5/2014 (ዋልታ) አትሌት ማሞ መንግሥቱና አትሌት ዝናሽ ጋረደው በባሕር ዳር ከተማ የተካሄደውን 38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር አሸነፉ፡፡ በውድድሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት እና የባሕር…
The post በ38ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር አሸናፊዎች ተለዩ appeared first on .
ሰኔ 5/2014 (ዋልታ) የጎንደርና አካባቢውን የሰላምና የልማት ሁኔታ በተጠናከረ ሁኔታ ለማስጠበቅ የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳስሩ በጎንደር ከተማ ከሚገኙ የሃይማኖት…
The post ርዕሰ መስተዳድሩ የጎንደርን ሰላም ለማስጠበቅ በትኩረት እየተሠራ ነው አሉ appeared first on .
ሰኔ 5/2014 (ዋልታ) የፌደራል ቤቶቸ ኮርፖሬሽን ያስገነባውን የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ፕሮጀክት እያስመረቀ ነው፡፡ የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር በግንባታ ኢንዱስትሪው ባልተለመደ መልኩ በ18 ወራት ውስጥ ግዙፍ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ገንብቶ…
The post ቤቶች ኮርፖሬሽን የገርጂ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ፕሮጀክትን እያስመረቀ ነው appeared first on .
ሰኔ 5/2014 (ዋልታ) ለአህጉራዊ ሰላም ሌሎች የአፍሪካ አገራትም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስን ተሞክሮ በመውሰድ በጋራ መደራጀትና መሥራት እንዳለባቸው በአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ናርዶስ በቀለ ገለፁ። በአፍሪካ ኅብረት የልማት…
The post ለአህጉራዊ ሰላም የአፍሪካ አገራት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተሞክሮ መውሰድ አለባቸው ተባለ appeared first on .
ሰኔ 5/2014 (ዋልታ) ወጋገን ባንክ 41 ቢሊዮን ብር ሀብት እንዳለው ገለጸ። ባንኩ የተመሠረተበትን 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ሲያከበር ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ለመቄዶኒያ እና ለጌርጌሶን የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከላት ለእያንዳንዳቸው የ250…
The post ባንኩ 41 ቢሊዮን ብር ሀብት እንዳለው ገለጸ appeared first on .
ሰኔ 5/2014 (ዋልታ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በቀበና ያስገነባውን ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር የቀበና ሳይት ፕሮጀክት አስመረቀ፡፡ ሳይቱ በተቀመጠለት የውል ጊዜ፣ ወጪና ጥራት መሠረት የተገነባ ዘመናዊ ሕንጻ ሲሆን አጠቃላይ 1ሺሕ 727 ካሬ…
The post ኮርፖሬሽኑ በቀበና ያስገነባውን የመኖሪያ መንደር አስመረቀ appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) መንግሥት በየጊዜው እየጨመረ የመጣውን የሲሚንቶ ዋጋ መጨመርና እጥረትን ለመቆጣጠር ያስችላል ያለውን አሰራር ሊዘረጋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገ/መስቀል ጫላ ዛሬ በሰጡት…
The post የሲሚንቶ ዋጋ ንረትና እጥረትን ለመቆጣጠር የሚያሰችል አሰራር ሊዘረጋ ነው appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) በቀን 450 ቶን ብረት የማቅለጥና 600 ቶን ፌሮ ብረት የማምረት አቅም ያለው ታዳሽ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር…
The post በ5 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ወጪ የተገነባው የታዳሽ የብረታ ብረት ፋብሪካ ተመረቀ appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር ብቻ ከ26 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር ላቀ አያሌው አስታወቁ። ሚኒስቴሩ ሊሰበስብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ውስጥ…
The post ሚኒስቴሩ በግንቦት ወር ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) ሙስናን በትብብር እና በአንድነት መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ፍትህ ቢሮ ገለጸ። ቢሮው በሙስና ወንጀል ሕግ የሙስና ወንጀል ምርመራ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት እና ለዐቃቢያኔ ሕግ…
The post ሙስናን የሚታገል ዜጋ መፍጠር እንደሚያስፈልግ ተገለጸ appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ያስገነባው የረገ ኤያት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የደቡብ ክልል…
The post የቀዳማዊት እመቤት ጽሕፈት ቤት ያስገነባው የረገ ኤያት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) ባህል በማኅበረሰቡ ዘንድ መልካም ገፅታና የአብሮንት እሴት ተጠብቆ እንዲቆይ የጎላ ሚና እንዳለው ተጠቆመ። የሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም 9ኛው ሀገር ዐቀፍ አውደ ጥናት የተለያዩ ምሁራንና እንግዶች በተገኙበት…
The post ባህል በማኅበረሰቡ መልካም ገፅታና የአብሮንት እሴት ተጠብቆ እንዲቆይ የጎላ ሚና እንዳለው ተጠቆመ appeared first on .
ሰኔ 4/2014 (ዋልታ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቂርቆስና ልደታ ክፍለ ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የ60 ቀናት ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ተዘዋውረው ጎበኙ። ከንቲባዋ በክፍለ ከተሞቹ በልዩ ሁኔታ የሚተገበረውን ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በየጊዜው በቅርበት አየተከታተሉ…
The post ከንቲባዋ በቂርቆስና ልደታ ክፍለ ከተሞች እየተከናወኑ ያሉ የ60 ቀናት ፕሮጀክቶችን አፈፃፀም ጎበኙ appeared first on .
ሰኔ 3/2014 (ዋልታ) የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር የሆኑት የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ዩክሬን የእህልን ወጪ ንግድ ለማቃለል ከኦዴሳ ወደብ ፈንጂዎችን እንድታስወግድ ጠየቁ። ሊቀ መንበሩ ይህንን ያሉት ከፈረንሳይ ሚዲያዎች አርኤፍአይና ፍራንስ…
The post የአፍሪካ ኅብረት ዩክሬን የእህል ወጪ ንግድ ሂደትን እንድታቀል ጠየቀ appeared first on .
ሰኔ 3/2014 (ዋልታ) በኢትዮጵያ የሽብርተኝነት አደጋን ለመከላከል ቀጣናዊና ዓለም ዐቀፋዊ ትብብርን ወደ ላቀ ደረጃ የማሳደግ ተግባር በመከናወን ላይ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። “ሽብርተኝነትን በመከላከል…
The post ዳይሬክተር ጄነራሉ ሽብርተኝነትን ለመከላከል ዓለም ዐቀፋዊ ትብብርን እያጠናከርን ነው አሉ appeared first on .
ሰኔ 3/2014 (ዋልታ) በኦሮሚያ ክልል በዜግነት አገልግሎት ፕሮግራም 6 ሺሕ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚገነቡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የትምህርት ቤቶቹ ግንባታ ከ7 ሺሕ በላይ በሚሆኑ ቀበሌዎች ይከናወናል ተብሏል።…
The post በክልሉ 6 ሺሕ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሊገነቡ ነው appeared first on .
ግንቦት 28/2014 (ዋልታ) የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎች የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚገልፅ መለያ ይፋ ሆነ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር እንደገለጸው መለያው ሁለት አይነት ሲሆን ለመደበኛ ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ትራንስፖርት…
The post የታለመ የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ ተሽከርካሪዎች መለያ ስቲከር ይፋ ሆነ appeared first on .
ግንቦት 28/2014 (ዋልታ) የኢፌዴሪ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ አካላት ያሰባሰባቸውን ከ736 ሺሕ ብር በላይ የሚሆኑ ምግብ ነክና ምግብ ነክ ያልሆኑ ልዩ ልዩ የቁሳቁስ ግብዓቶችን ለተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉን…
The post ሚኒስቴሩ ለተፈናቃዮች ከ736 ሺሕ ብር በላይ የሚገመት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ appeared first on .