News >> Breaking News >> FanaBC
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 450 በረራዎችን በማድረግና አንድ ሚሊየን 610 ሺህ ኪሎ ሜትር ያህል በመጓዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና የሰጣቸውን 195 ሀገራት የጎበኘችው አፍሪካ- አሜሪካዊት እንስት አነጋጋሪ ሆናለች፡፡ ጀሲካ ናቦንጎ ትባላለች። በፈረንጆቹ ጥቅምት 6 ቀን 2019 ወደ ሲሸልስ ጉዞዋን በማድረግ ላይ እንዳለች ነው ለዚህ የጉዞ እቅድ እራሷን ማዘጋጀት የጀመረችው። በዓለም ሁሉም […]
The post ሁሉንም የዓለም ሀገራት የጎበኘችው አፍሪካ- አሜሪካዊት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ የከፍተኛ አመራሮቹን የሥራ መልቀቂያ አልቀበልም ማለቱ ተገለጸ። የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባው በተለይም በፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር በለጠ ሞላ በኩል ‘‘አሁን ላሉ በርካታ ጉዳዮች ላለፉት 4 ዓመታት በከፍተኛ አመራርነት ያገለገልን አመራሮች ለቀን በአዲስ እንተካ’’ የሚለውን ሀሳብ ፓርቲው ጊዜ ሰጥቶ የተወያየበት መሆኑን የፓርቲው የሕዝብ […]
The post የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ የከፍተኛ አመራሮቹን የሥራ መልቀቂያ አልቀበልም አለ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና-የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላምና ልማት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት ተወካዮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ ነገ ለሚጀመረው የመጀመሪያው የሰላምና ልማት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የቻይና የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛን ዡ ቢንግን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች አዲስ አበባ መግባታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ የጉባዔው […]
The post የቻይና-የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላምና ልማት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት ተወካዮች አዲስ አበባ እየገቡ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ በጋሞ ዞን ካምባ ወረዳ በ7 ሚሊየን ብር ለሚገነባው አነስተኛ የሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ መሠረተ ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ ግንባታው የሚካሄደው በካምባ ዙሪያ ወረዳ ድንጋሞ ቀበሌ ውስጥ በማይጽሌ ወንዝ ላይ ነው፡፡ ለግድቡ ግንባታ የሚሆን በጀት […]
The post በካምባ ወረዳ አነስተኛ የሃይል ማመንጫ ግድብ ለመገንባት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ የደህንነት ችግሮችን በመለየት የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡ በመድረኩ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰንን ጨምሮ የኢትዮ -ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር አብዲ ዘነበ እና የክልሎችና የከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊዎች እንዲሁም ባለሙያዎች ተሳትፈዋል፡፡ የሃገሪቱን ወጪና […]
The post በኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር መስመር ደህንነት ላይ ምክክር ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ህዝባዊ ሰራዊት በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ ለህዝባዊ ሰራዊቱ የተዘጋጀው መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ ህዝባዊ ሰራዊቱ በተለይም ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በመቀናጀት የአካባቢውን ሰላም በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና መጫወቱ ተመላክቷል። በመርሃሐ ግብሩ ላይ […]
The post የመዲናዋ ህዝባዊ ሰራዊት በሰላምና ደህንነት ላይ ላበረከተው አስዋጽኦ የዕውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የአፋር ክልሎች የፀጥታ ሥራ ኃላፊዎች የሠላምና እና ፀጥታ ውይይት መድረክ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው÷መድረኩ የሁለቱን ወንድማማች ህዝቦች ታሪካዊና ሁለንተናዊ ትሥሥር እንደሚያጠናክር ታምኖበታል ብለዋል። ሁለቱ ህዝቦች አስተዳደራዊ ወሰን ብቻ ሳይሆን ባሕልና ዕምነት እንዲሁም የደም ትሥሥር […]
The post የአማራ እና የአፋር ክልሎች የፀጥታሥራ ኃላፊዎች የውይይት መድረክ በኮምቦልቻ እየተካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 14 በሚጀመረው 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር 6 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አስመልክተው ባወጡት መግለጫ፥ በዚህ ዓመት በአጠቃላይ በአራት ዓመቱ መርሐ ግብር ለመምታት የታቀደው 20 ቢሊየን ችግኞች የመትከል ግብ እንደሚሳካ ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]
The post 4ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የፊታችን ሰኔ 14 እንደሚጀመር ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል፡፡ በወንዶች ምድብ በተካሄደው 5 ሺህ ሜትር የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ሰለሞን ባረጋ ርቀቱን በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ÷ሙክታር እድሪስ ደግሞ 3ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል፡፡ በምድቡ አዲሱ ይሁኔ 5ኛ ሆኖ ውድድሩን የጨረሰ መሆኑንም ከአትሌቲክስ ፌደሬሽን ያገነኘው መረጃ ያመላክታል፡፡
The post በፓሪስ ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር ውድድር ሰለሞን ባረጋ አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት የተጀመሩት በ1ወር ከ20 ቀናት የሚከናወኑ ሰው ተኮር የተቀናጁ የልማት ሥራዎች በአምስት ክፍለ ከተሞች እየተከናወኑ እንደሚገኙ ተመላክቷል፡፡ በአምስት ክፍለ ከተሞች የተጀመሩት የልማት ሥራዎች […]
The post ጠ/ሚ ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት ከ156 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በአንድ ሳምንት ውስጥ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ባደረገው ክትትል ነው 60 ነጥብ 4 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች እና 96 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችን የያዘው፡፡ የገቢ […]
The post ከ156 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የክረምቱን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ከወዲሁ ግብረ ሃይል ተቋቁሞ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ አስተዳደሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷በአዲስ አበባ ከተማ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰና የንብረት እንዲሁም የሕይወት ስጋት እየሆነ የመጣውን የክረምት ጎርፍ አደጋ ለመቅረፍ በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ በዚህ መሰረትም የበለጠ አደጋ […]
The post በመዲናዋ የክረምቱን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ግብረ ሃይል ተቋቁሞ በትኩረት እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የሸኔ ቡድን በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ባደረሰው ጥቃት በንጹሃን እና በንብረት ላይ ጉዳት ደረሰ፡፡ አሸባሪው የሸኔ ቡድን መንግሥት እየወሰደበት ያለውን እርምጃ መቋቋም ሲያቅተው÷ በንጹሃን ላይ ጭካኔ የተሞላበት ጥቃት ማድረሱን የኦሮሚያ ክልል አስታውቋል፡፡ የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ አካላት በአሸባሪው ሸኔ ላይ የሚወስዱትን እርምጃ […]
The post አሸባሪው ሸኔ እየተወሰደበት ያለውን እርምጃ መቋቋም ሲያቅተው በንጹሃን ላይ ጥቃት እያደረሰ ነው – የኦሮሚያ ክልል መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ያለውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የፀጥታ አካላት በቅንጅት ሊሠሩ እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለፁ፡፡ የከተማውን ሰላም አስተማማኝ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በክልሉ ከሚገኙ የፀጥታ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በውይይት መድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር የመንግሥት ተቀዳሚ ተግባር […]
The post በጋምቤላ ከተማ ያለውን ሰላም በዘላቂነት ለማረጋገጥ የፀጥታ አካላት በቅንጅት ሊሠሩ ይገባል- ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች ሰብዓዊ መብታቸው እንዳልተጣሰ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለተሰየመው አጣሪ ቡድን ተናገሩ፡፡ በአቶ ኢሳ ቦሩ የተመራው አጣሪ ቡድን ሰሞኑን በኦሮሚያ ክልል አዳማ፣ መቂ እና ቡራዩ ከተሞች በሕግ ጥላ ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን ተመልክቷል፡፡ በሕግ ቁጥጥር ሥር የሚገኙ ዜጎች […]
The post የሰብዓዊ መብት ጥሰት አልደረሰብንም – በኦሮሚያ ክልል በሕግ በቁጥጥር ሥር የሚገኙ ተጠርጣሪዎች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ አመት በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ግብርና ሚኒስቴርን ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘገበ። ብሉምበርግ በዘገባው ዘንድሮ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀው የስንዴ ምርት ካለፈው አመት አመት አንጻር የ7ጠ በመቶ ብልጫ ያለው መሆኑንም አመላክቷል። ባለፈው አመት 1 ነጥብ 42 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት […]
The post በተያዘው አመት በኢትዮጵያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ቶን የስንዴ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል – ብሉምበርግ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ሰኔ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ጋር መነጋጋር እጅግ አስፈላጊ መሆኑን የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ተናገሩ፡፡ ለዲ ፒ ኤ የዜና ወኪል እንደተናገሩት ከበርካታ የአውሮፓ ሀገራት ትችት ቢደርስባቸውም ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ግንኙነት መፍጠርና መነጋገር አስፈላጊ ነው። ኦላፍ ሹልዝ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር በመሆን እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጎን ለጎን ከፑቲን ጋር ያላቸውን […]
The post ከሩሲያ ጋር መነጋገር “እጅግ አስፈላጊ” መሆኑን የጀርመን መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ አስታወቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በሁለትዮሽ በተለይም በሀገራቱ መካከል የልማት ትብብር ማድረግ በሚቻልበት አግባብ ላይ መክረዋል። በዚህ ወቅትም በኢትዮጵያ ግጭት በተፈጠረባቸው አካባቢዎች ባለው ሰብአዊ ጉዳዮች ላይ ሃሳብ ተለዋውጠዋል። ከዚህ ባለፈም በተከሰተው ድርቅ እና በሰሜኑ […]
The post አቶ አህመድ ሺዴ ከስዊድን ዓለም አቀፍ የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ድርጅት የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ፡፡ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በዛሬው እለት የ60 ቀናት እቅድ አካል የሆነውንና በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ድርጅት በየካ ክፍለ ከተማ የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፍተዋል። ማዕከሉ 200 ዜጎች በቀን መመገብ የሚያስችል […]
The post ከንቲባ አዳነች አቤቤ በየካ ክፍለ ከተማ የተቋቋመውን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል ሀኮ ወረዳ የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት ነው የተመረቀው። ትምህርት ቤቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ የመጽሐፍ ሽያጭ በተገኘው ገቢ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት የተገነባ ሲሆን፥ ለግንባታውም 11 ሚሊየን ብር ወጪ […]
The post በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል የተገነባው ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመረቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታማነት በትኩረት እንደሚሠራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከነዳጅ ግብይት ሪፎርም ትግበራ ጋር ተያይዞ ከሐረሪ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል። የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ የክልሉ መንግሥት ሪፎርሙ ተግባራዊ እንዲሆን በቁርጠኝነት ይሰራል። […]
The post ለነዳጅ ግብይት ሪፎርሙ ውጤታማነት በትኩረት ይሰራል- ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነገው ዕለት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች ከንጋቱ 11፡ከ30 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት ድረስ ለተሸከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በመስቀል አደባባይ ባዘጋጀው ስፖርታዊ ዝግጅት እና መነሻና መድረሻውን መስቀል አደባባይ በሚያደርገው የ5 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ምክንያት ነገ ሰኔ 12 ቀን 2014 ዓ.ም […]
The post በመዲናዋ ነገ ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ ይፋ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብት ጉዳዮች ልዩ ተወካይ ኢሞን ጊልሞር ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ተወያዩ፡፡ ዶክተር ጌዲዎን ከልዩ ተወካዩ ጋር በብራሰልስ ተገናኝተው በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ማድረጋቸው ተገልጿል ፡፡ የአውሮፓ ህብረት ልዩ ተወካዩ በግንቦት ወር አዲስ አበባን ከጎበኙ በኋላ ሁለቱ […]
The post የፍትህ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዎን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ህብረት የሰብአዊ መብቶች ልዩ ተወካይ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ27ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በባህር ዳር አለም አቀፍ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ከነዓን ማርክነህ በ25ኛ ደቂቃ እንዲሁም ጋቶች ፓኖም በ79ኛ ደቂቃ የቅዱስ ጊዮርጊስን የአሸናፊነት ግብ አስቆጥረዋል፡፡ ከሰዓት 10 ሰዓት ሀዋሳ ከተማ ከባህርዳር ከተማ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ […]
The post በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልቂጤ ከተማን አሸነፈ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀዋሳ በግንባታ ላይ የሚገኘውን የዳቦ ፋብሪካ የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና በእርሳቸው የተመራው ልዑክ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት እየተገነባ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ የግንባታ ሂደት ጎብኝቷል፡፡ የዳቦ ፋብሪካው በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ስር በሀገር ደረጃ ከሚገነቡ 10 […]
The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሀዋሳ በግንባታ ላይ ያለውን የዳቦ ፋብሪካ ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን አገራቸውን በኢኮኖሚ ማዕቀብ ጫና ውስጥ ለመጣል የሚያደርጉትን ጥረት ሀገራቸው እንደምትቋቋመው ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ትናንት በቅዱስ ፒተርስበርግ በተካሄደው የኢኮኖሚ ጉባኤ ላይ “እኛ ጠንካሮች ነን እና ማንኛውንም ፈተና መቋቋም እንችላለን፤ ማንኛውንም ችግር እንፈታዋለን፤ የአገራችን የሺህ አመት ታሪክ ስለዚህ ጉዳይ ይናገራል” ነው ያሉት። በየካቲት ወር መጨረሻ ላይ […]
The post ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ የሚጣልባትን የኢኮኖሚ ማዕቀብ የመቋቋም አቅም እንዳላት ተናገሩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ የክልሉን የገጠርና ከተማ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛር በወላይታ ሶዶ ከተማ ከፍተዋል። ከምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛሩ በተጨማሪ የክልሉ የስራ እድል ፈጠራ ምክር ቤት ጉባኤ እንደሚካሄድ ታውቋል፡፡ በዝግጅቱ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተስፋዬ ይገዙ፣ የደቡብ ክልል […]
The post የደቡብ ክልል የኢንተርፕራይዞች የምርትና አገልግሎት ኢግዚቢሽንና ባዛር ተከፈተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀምሯል። የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የምረቃ እና ስራ ማስጀመሪያ ሰነ ስርዓት በዛሬው ዕለት ለገሃር በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተካሂዷል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ የብሔራዊ ባንግ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ […]
The post አማራ ባንክ በዛሬው ዕለት ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ-19 የመከላከያ ክትባት እንደተከተቡ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ እየተሰጠ ባለው የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት ምክንያት በበሽታ የሚያዙ እና የሚሞቱ የህብረተሰብ ክፍሎች በከፍተኛ ቁጥር መቀነሱን የቢሮው ኃላፊ አቶ እንደሻው ሽብሩ ተናግረዋል። ከክትባቱ ጋር የሚነሱ አሉባልታዎች ላይ የጋራ አቋም ለመያዝ ከሀይማኖት […]
The post በደቡብ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ-19 የመከላከያ ክትባትተከትበዋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዩ ይልማ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዉ አነጋገሩ። አምባሳደር ተስፋዬ በመንግስት በኩል እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት ዙሪያ ገለፃ አድርገዉላቸዋል ። በአሜሪካ እና ኢትዮጵያ ህዝብ መካከል የቆየ ግንኙነት መኖሩን እና ይህ ግንኙነት ደግሞ እስካሁን ድረስ […]
The post የተሰረዘው የኢትዮጵያ የአጎዋ እድል ተጠቃሚነት በአዲስ ሁኔታ የሚታይበት እድል አለ – አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
The post የእኔ ብቻ፣ ለእኔ ብቻ፣ እኔ ብቻ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
The post የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የወላይታ ሶዶ ቆይታ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ ኢንስፔክተር ጀነራል÷ ሜጀር ጀነራል አብዲ ሀሰን ሙሀመድ እና ከልዑካቸው ጋር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሪፎርሙ ባከናወናቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሁለቱ አገራት በቀጣይ በመረጃ ልውውጥ፣ […]
The post የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ በጋራ ለመስራት በሚያስሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ የአካባቢያቸውን ሰላምና ደህንነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ከሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ ኢንስፔክተር ጀነራል÷ ሜጀር ጀነራል አብዲ ሀሰን ሙሀመድ እና ከልዑካቸው ጋር የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሪፎርሙ ባከናወናቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ ሁለቱ አገራት በቀጣይ በመረጃ ልውውጥ፣ […]
The post የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስና የሶማሊያ ብሔራዊ ፖሊስ በጋራ ለመስራት በሚያስሉ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ የሀገሪቱ መሪ ምኞት ማሳያ ናት ሲል “ዘ ኢኮኖሚስት” የተሰኘው ታዋቂው የእንግሊዝ መጽሔት ዘግቧል። ዘ ኢኮኖሚስት በዘገባው በሀገሪቱ ግጭት የነበረ ቢሆንም ከተከሰቱ ግጭቶች ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ አበባን እየገነቡ ነው ሲል አስነብቧል፡፡ መጽሔቱ በቅርብ ጊዜ ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቃውን የወዳጅነት ፓርክ ፕሮጀክትን እንደማሳያነት የጠቀሰ […]
The post እየተለወጠች ያለችው አዲስ አበባ የሀገሪቱ መሪ ምኞት ማሳያ ናት -ዘ ኢኮኖሚስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአርባምንጭ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ ዋና አፈ ጉባኤው በጉብኝታቸው ወቅት ÷ በእውቀትና ስነምግባር የታነፀ ሀገር ተረካቢ ዜጋ ለማፍራት የዞኑ አስተዳደር የአዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ በመጀመሩን አመስግነዋል። የትምህርት ቤቱ ግንባታ ተጠናቆ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲጀምር ሁሉም […]
The post አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ የአርባምንጭ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን ጎበኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበበ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል 804 ሺህ ሰዎች 3ኛውን ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል፡፡ የክልሉ የበሽታ መከላከል ዳይሬክተር አቶ አብዱፋራህ አህመድ እንደገለጹት÷ 3ኛው ዙር የኮሮና ክትባት ንቅናቄ በሶማሌ ክልል 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎችን ለመከተብ ታቅዶ እስካሁን 804 ሺህ ወይም 54 ከመቶ ያህሉ ተከትበዋል፡፡ በክልሉ በሚገኙ 6 ከተማ አስተዳደሮች […]
The post እስካሁን በሶማሌ ክልል 804 ሺህ ሰዎች 3ኛውን ዙር የኮቪድ -19 መከላከያ ክትባት ወስደዋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከ10 ሚሊየን የሚበልጡ እናቶችን የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢፌዴሪ ጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ÷ የተመጣጠነና ደስተኛ ቤተሰብ ለመመስረትና የእናቶችን ሞት ለመቀነስ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ወሳኝ በመሆኑ መንግስት ለፕሮግራሙ ልዩ ትኩረት መስጠቱን በድሬዳዋ አስተዳደር በተካሄደው የምክክር መድረክ […]
The post ባለፉት 9 ወራት 10 ሚሊየን ሴቶች የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆነዋል – ዶክተር ደረጀ ዱጉማ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ሲባል ሩሲያ የምታካሂደውን ጦርነት ታቁም ስትል በእስያን ሀገራት የመከላከያ ጉባዔ ላይ ዩክሬን ጠየቀች። በሲንጋፖር በተካሄደው የእስያ ሀገራት ቀጣናዊ የደኅንነት እና የመከላከያ ጉባዔ ÷ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ ከምስጢራዊ ቦታ ሆነው በበይነ መረብ ባስተላለፉት መልዕክት፥ የጦርነቱ ጦስ ሀገራቸውን ብቻ ሳይሆን የዓለምን ሥርዓት እንደሚያናጋው ማስጠንቀቃቸውን ዘ […]
The post ሩሲያ ለዓለም ሁለንተናዊ ደኅንነት ስትል ጦርነቷን ታቁም ስትል ዩክሬን ጠየቀች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባሳለፍነው ሐሙስ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ሶማሊያ ሞቃዲሾ መግባታቸው ይታወሳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለትም በሶማሊያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ […]
The post ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት እና የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች የጋራ መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የጋራ መድረኩ በዛሬው ውሎው የፓርቲውን የ10 ወራት የስራ አፈፃፀም መገምገሙን ከፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ባለፉት 10 ወራት ያከናወናቸው ዋና […]
The post የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት፣ የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች የጋራ መድረክ መካሄድ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.