Breaking News >> News >> FanaBC


ነዋሪነታቸውን ካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ


Link [2022-06-04 16:04:23]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዋሪነታቸውን በካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡   ድጋፉን ያደረጉት አቶ ከበደ ሃይለማሪያም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት÷ የህክምና ቁሳቁሱ ከቤተሰቦቻቸውና ከጎደኞቻቸው ጋር በመሆን ያሰባሰቡት ነው፡፡   አቶ ከበደ ከዚህ በፊት አንድ ኮንቴነር የህክምና ቁሳቁስ ለሆስፒታሉ ድጋፍ ቢያደርጉም አሸባሪው ቡድን […]

The post ነዋሪነታቸውን ካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 03:19:11