Breaking News >> News >> FanaBC


የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል


Link [2022-04-23 13:54:46]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከሌሊቱ 9:00 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። መድፉ በመከላከያ ወታደራዊ ፖሊስ ዳይሬክቶሬት ዛሬ ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ የሚተኮስ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ […]

The post የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 19:23:33