Breaking News >> News >> FanaBC


በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ 87 ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ


Link [2022-01-27 15:56:41]



አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ማምረት መጀመራቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገልጸዋል፡፡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና የክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የሥራ ኃላፊዎች አሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን በደሴና ኮምቦልቻ በሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ላይ ያደረሰውን ጉዳት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በወቅቱ እንደተናገሩት ÷ ጉብኝቱ በዋናነት በሪፖርት የሚገለጹ መረጃዎችን […]

The post በአሸባሪው የህወሓት ወራሪ ቡድን ከወደሙ 87 ኢንዱስትሪዎች መካከል 27ቱ ሥራ መጀመራቸው ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:34:47