Breaking News >> News >> FanaBC


82 ከመቶ የሚደርሱ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭ እንደሆኑ ጥናት አመላከተ


Link [2022-03-30 17:34:40]



  አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 82 ከመቶ የሚሆኑ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የሚጠቀሙባቸዉ መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እንዳለባቸው ጥናት አመላከተ፡፡ ከአምስት የህዝብ አግልግሎት ሰጪዎች ከሚጠቀሙባቸው መተግበሪያዎች መካከል ከአራት በላይ የሚሆኑት ማለትም 82 በመቶ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት እንዳለባቸዉ የቬራኮድ ጥናት ይፋ አደረገ። ይህ ተጋላጨነት መጠን ከሌሎች ሴክተሮች አንጻር በጣም ከፍተኛዉ የሚባል የሳይበር […]

The post 82 ከመቶ የሚደርሱ የህዝበ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት መተግበሪያዎች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭ እንደሆኑ ጥናት አመላከተ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-11-10 07:08:39