Breaking News >> News >> FanaBC


በአማራ ክልል 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ


Link [2022-05-25 12:26:11]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በተከናወኑ ሥራዎች 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች ፈቃድ መሰጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ እንድሪስ አብዱ÷በክልሉ ኢንቨስትመንትን በማሳደግ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለመተካት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ በክልሉ ያለውን ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጭ በመጠቀም […]

The post በአማራ ክልል 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:45:09