Breaking News >> News >> FanaBC


የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 7 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ተወሰደ


Link [2022-03-14 19:35:39]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ ሰባት የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡   ባለሥልጣኑ የኅብረተሰቡን ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ ተቋማት ላይ ባካሄደው ድንገተኛ ጉብኝት በሰባት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካምፓሶች ላይ የእርምት እርምጃዎች መውሰዱን አስታውቋል።   የማስተካከያ እርምጃ የተላለፈባቸው ተቋማት(ካምፓሶች) ዝርዝርም  እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   […]

The post የመመሪያ ጥሰት በፈጸሙ 7 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ ተወሰደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:30:16