Breaking News >> News >> FanaBC


ኤች አር-6600 እና ኤስ-3199 ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ እየተካሄደ ያለው ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ


Link [2022-03-31 23:14:47]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ የተዘጋጁት ኤች አር-6600 እና ኤስ-3199 ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ ለማድረግ እየተካሄደ ያለው ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዋሺንግተን ዲሲ ግብረ ኃይል አስተባባሪ አቶ ጣሰው መላከህይወት ተናገሩ፡፡ አስተባባሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ÷ የኤስ-3199 ረቂቅ ለአሜሪካ ሴኔት ማለፍ መጽደቁን የሚያረጋግጥ ባለመሆኑ እንዳይጸድቅ ለማድረግ ትግሉ ተጠናክሮ […]

The post ኤች አር-6600 እና ኤስ-3199 ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ እየተካሄደ ያለው ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:04