Breaking News >> News >> FanaBC


ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው


Link [2022-03-20 18:15:04]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ህልውና የሚፃረር እንዲሁም በአሜሪካ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ግንኙነት የሚያበላሸውን ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ሰነድን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ሰላማዊ ሰልፉ በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision […]

The post ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ሊካሄድ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:31:02