Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም- የዳያስፖራ አባላት


Link [2022-02-15 11:13:25]



አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8፣2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ)   ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም ሲሉ በአሜሪካ የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የዳያስፖራ አባላት ገለጹ። በዋሽንግተን ዲሲ የሚኖሩት አቶ ካሌብ አማረ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገልጹት፥ ምክር ቤቱ ባሳለፍነው ሣምንት ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ የሰላምና የዴሞክራሲ ግንባታ ለመደገፍ የሚል ስም የተሰጠው ቢሆንም ለከፋ […]

The post ኢትዮጵያ ለሰላም የዘረጋችውን እጅ ከግንዛቤ ያላስገባው የአሜሪካ ኤች አር 6600 የውሳኔ ሀሳብ ተቀባይነት የለውም- የዳያስፖራ አባላት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:27:53