Breaking News >> News >> FanaBC


የመንግስት ስራዎችን በዲጂታል መልክ የሚያሰሩ ማዕከላት በ6 ተቋማት ሊቋቋሙ ነው


Link [2022-04-19 12:13:40]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ስራዎችን በዲጂታል መልክ ለመስራት የሚያስችሉ የስራ ትስስር ማዕከላት በ6 ተቋማት ሊቋቋሙ ነው፡፡ የስራ ትስስር ማዕከላቱ የመንግስት ስራዎች በግንኙነቶች ሳይቆራረጡ፣ ጊዜና ቦታ ሳያግዳቸው በዲጂታል መልኩ እንዲሰሩ የሚያደርግ አሰራር የሚተገበርባቸው መሆናቸው ነው የተገለጸው፡፡ በመጀመሪያው ምዕራፍ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ በገንዘብ ሚኒስቴር፣ በትምህርት ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ ኮሙኒኬሽን ባለስልጣን እና በብሔራዊ መታወቂያ […]

The post የመንግስት ስራዎችን በዲጂታል መልክ የሚያሰሩ ማዕከላት በ6 ተቋማት ሊቋቋሙ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:20