Breaking News >> News >> FanaBC


በገበያ መር ክላስተር ግብርና አርሶ አደሮች ከዕለታዊ ፍጆታ ባለፈ እስከ 50 በመቶ ምርታቸውን ለገበያ አቅርበዋል


Link [2022-03-06 18:58:16]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 2 ዓመታት በገበያ መር የክላስተር ግብርና የተሳተፉ አርሶ አደሮች ከዕለታዊ ፍጆታ ባለፈ ከ20 እስከ 50 በመቶ ምርታቸውን ለገበያ ማቅረባቸውን የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ገለጸ።   በኤጀንሲው የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን ዘርፍ ዳይሬክተር ተጫነ አዱኛ÷አርሶአደሮች ከግለሰብ ፍጆታ ባለፈ ገበያ መር የሆነ ምርት እንዲያቀርቡ የሚያስችል ፕሮጀክት ተነድፎ ምርቶችን በመምረጥና አካባቢዎችን በማደራጀት […]

The post በገበያ መር ክላስተር ግብርና አርሶ አደሮች ከዕለታዊ ፍጆታ ባለፈ እስከ 50 በመቶ ምርታቸውን ለገበያ አቅርበዋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:38:37