Breaking News >> News >> FanaBC


ምክር ቤቱ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከቀረቡት ዕጩ ኮሚሽነሮች መካከል 42ቱን መለየቱን አስታወቀ


Link [2022-01-26 18:57:08]



አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክት ቤት ለሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነርነት ከቀረቡት ዕጩዎች መካከል 42ቱን መለየቱን የም/ቤቱ አፈ-ጉባኤ የተከበሩ አቶ ታገሰ ጫፎ አስታወቁ፡፡ አፈ-ጉባኤው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አዋጅ ቁጥር 1265/14 መቋቋሙንና በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ዕጩ ኮሚሽነሮች እንዲጠቆሙ በሁሉም ሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሀን መተላለፉን አስታውሰዋል። የጥቆማ […]

The post ምክር ቤቱ ለኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከቀረቡት ዕጩ ኮሚሽነሮች መካከል 42ቱን መለየቱን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:44:06