Breaking News >> News >> FanaBC


ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው የክብር ግብዣ ዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ


Link [2022-02-12 21:14:59]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠ/ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ በዚህ በዓል ላይ የተገኙት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው የክብር ግብዣ ነው። በወቅቱ ፕሬዚዳንት ሙሴቪኒ ጥሪያችንን አክብራችሁ በመገኘታችሁ አመሠግናለሁ ብለዋል። ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላንም እንኳን ደስ አለዎ ብለዋቸዋል። […]

The post ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ፕሬዚዳንት ዩዌሬ ሙሴቪኒ ባደረጉላቸው የክብር ግብዣ ዩጋንዳ በተከበረው 41ኛው የሰራዊት ቀን ላይ ተገኙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:32:04