Breaking News >> News >> FanaBC


በዚህ ዓመት 400 የመንግስት አገልግሎቶች በኦንላይን ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ


Link [2022-02-07 12:34:50]



አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም 400 የመንግስት አገልግሎቶችን ኦንላይን ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በለሙ መተግበሪያዎች ላይ የሚሰጡ 168 አገልግሎቶች በኦንላይን እየተሰጡ ይገኛሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ፥ የኦንላይን አገልግሎት ዜጎች በወረዳና ቀበሌ ጭምር ቅሬታ የሚያነሱባቸውን የመንግስት አገልግሎቶች በተቀላጠፈና ተጠያቂነት በተሞላበት መልኩ ለመስጠት ያስችላል […]

The post በዚህ ዓመት 400 የመንግስት አገልግሎቶች በኦንላይን ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:22:35