Breaking News >> News >> FanaBC


ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ35ኛው የህብረቱ ጉባኤ ላይ የታደሙ የተለያዩ መሪዎች ጋር ተወያዩ


Link [2022-02-07 11:14:28]



አዲስ አበባ፣ጥር 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ላይ ታድመው ከነበሩ የተለያዩ መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይቶችን አድርገዋል። ፕሬዚዳንቷ የኬንያውን ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የጅቡቲውን ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ እና የኮትዲቯሩን ፕሬዚዳንት ኦላሳን ኦታራን አነጋግረዋል። ከመሪዎቹ ጋር በነበራቸው የሁለትዮሽ ውይይት የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት በተመለከተ እና ቀጠናዊ እና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ነው ውይይት […]

The post ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በ35ኛው የህብረቱ ጉባኤ ላይ የታደሙ የተለያዩ መሪዎች ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:49:54