Breaking News >> News >> FanaBC


35ኛው የኅብረቱ ጉባኤ በሰላምና በስኬት ተጠናቆ መሪዎች ወደየሀገራቸው እየተመለሱ ነው


Link [2022-02-06 19:34:09]



አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በሰላምና በስኬት በመጠናቀቁ የጉባኤው ተሳታፊ መሪዎች ወደ የሀገራቸው በመመለስ ላይ ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት እስካሁን ባለው መረጃ የጋና፣ቤኒን፣ ዛምቢያ፤ ሊቢያ፣ ጅቡቲ፣የማዕከላዊ አፍሪካና የፍልስጤም መሪዎችን ጨምሮ የበርካታ ሀገራት መሪዎችና የልዑካን ቡድን አባላት ወደየሀገራቸው ተመልሰዋል።   ለሀገራቱ መሪዎቹና የልዑካን ቡድኖች ሚኒስትሮችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ቦሌ አለምአቀፍ […]

The post 35ኛው የኅብረቱ ጉባኤ በሰላምና በስኬት ተጠናቆ መሪዎች ወደየሀገራቸው እየተመለሱ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:44:49