Breaking News >> News >> FanaBC


ሺ ጂንፒንግ ለ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ


Link [2022-02-06 14:14:23]



 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚደንት ሺ ጂንፒንግ ለአፍሪካ ህብረት 35ኛው የመሪዎች ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡   ፕሬዚደንቱ ባስተላለፉት መልዕክት ህብረቱ ከተመሰረተ 20 ዓመት እንደሞላው አስታውሰው፤በእነዚህ ዓመታትም በህብረት በመቆም በአፍሪካ ልማት እንዲረጋገጥ፣አህጉራዊ ትስስርን በማጠናከር እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ቁርጠኝነቱን ማሳየቱን ገልጸዋል።   ይሄ ቁርጠኝነት በአህጉሩ ሰላም፣መረጋጋት፣ልማት እና አፍሪካ በዓለም […]

The post ሺ ጂንፒንግ ለ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:52:37