Breaking News >> News >> FanaBC


በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል


Link [2022-02-04 14:53:49]



አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ፋርማጆ በመሪዎቹ ስብሰባ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፋርማጆ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የግብርና ሚኒስትሩ ኡመር ሁሴን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና ሌሎች የስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። በበርናባስ ተስፋዬ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- […]

The post በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:47:16