Breaking News >> News >> FanaBC


35ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ  በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ


Link [2022-01-27 17:16:47]



አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2014(ኤፍ ቢሲ) 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና 40ኛው የህብረቱ ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ በሰላም_እንዲጠናቀቅ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስምሪት መግባቱን ገልጿል። በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስተባባሪነት የሚመራው የሪፐብሊካን ጋርድ፣ የብሄራዊ መረጃ ደህንነት አገልግሎት፣ የአዲስ አበባ ፖሊስና የኦሮሚያ ፖሊስን ያካተተው የፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ በሰላም እንዲጠናቀቅ የሚያስችሉ […]

The post 35ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ  በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ ግብረ ኃይሉ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:26:19