Breaking News >> News >> FanaBC


የ33ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ በጌዴዮ ዞን ገርባሀሬ ወረዳ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አደረገ


Link [2022-04-18 12:53:36]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ33ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ በአካባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች የምግብ ፍጆታዎች ድጋፍ አደረገ። በደቡባዊ ሶማሊያ “ሴክተር 3 የአፍሪካ ኅብረት ሠላም አስከባሪ” ሥር ሆኖ ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው የ33ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ ÷ የረመዳንን ፆምን ምክንያት በማድረግ በአካባቢው ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች የምግብ ፍጆታዎችን ድጋፍ አድርጓል። በጌዴዮ […]

The post የ33ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የረመዳንን ፆም ምክንያት በማድረግ በጌዴዮ ዞን ገርባሀሬ ወረዳ ለሚገኙ አቅመ ደካሞች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:46:28