Breaking News >> News >> FanaBC


21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው • በሴቶች አትሌት ያለም ዘርፍ የኋላው፣በወንዶች ደግሞ አትሌት ገመቹ ዲዳ አሸናፊ ሆነዋል።


Link [2022-01-23 09:33:27]



አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 25 ሺህ ሯጮች የሚሳተፉበት 21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በመዲናችን በደማቅ ሁኔታ እየተካሄደ ነው። የ21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የተለያዩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ፣ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን አትሌቶችና ከጎረቤት አገሮች የመጡ አትሌቶች እና የሩጫው ተሳታፊዎች ተገኝተዋዋል። በተካሄደው የአትሌቶች ሩጫ በሴቶች አትሌት ያለም ዘርፍ የኋላው 1ኛ ስትወጣ ግርማዊት […]

The post 21ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ነው • በሴቶች አትሌት ያለም ዘርፍ የኋላው፣በወንዶች ደግሞ አትሌት ገመቹ ዲዳ አሸናፊ ሆነዋል። appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:50:19