Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ናት! እንኳን ለ21ኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት አደረሳችሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ


Link [2022-01-23 09:33:27]



አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 21ኛውን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ዝግጅት ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት፥ ኢትዮጵያ ድህነትንና ኋላ ቀርነትን፣ ግጭትንና ጦርነትን፣ መለያየትንና መከፋፈልን ከኋላዋ ጥላ፤ ብልጽግናንና ሥልጣኔን፣ ሰላምንና መቻቻልን፣ አንድነትንና መግባባትን ለማስፈን ወደፊት እየሮጠች ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ስለሆነች፥ ታላቁ ሩጫ ለእኛ ከጤና፣ ከመዝናኛና ከኢኮኖሚ ጥቅሞቹ በላይ […]

The post ኢትዮጵያ በታላቁ ሩጫ ላይ ናት! እንኳን ለ21ኛው የታላቁ ሩጫ ዝግጅት አደረሳችሁ- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 15:35:25