Breaking News >> News >> FanaBC


አፍሪካን በ2030 የጦር መሳሪያ ድምፅ የማይሰማባት አህጉር የማድረግ አጀንዳ የኅብረቱን መሪዎች አወያየ


Link [2022-02-06 15:34:04]



አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን በ2030 የጦር መሳሪያ ድምፅ የማይሰማባት አህጉር የማድረግ አጀንዳ በኅብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ተነስቶ ክርክር ተደርገበት። በኅብረቱ የፖለቲካ፣ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ኮሚሽነር አምባሳደር ባንኮሌ አዲባዮ ለጋዜጠኞች በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት፥ በአፍሪካ እየተባባሱ የሚገኙ ኢ-ህገ መንግስታዊ የመንግስት ለውጦች፣ ጽንፈኝነት እና ሽብርተኝነትን ለመከላከል እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ደካማነት አህጉሪቱን የጦር መሳሪያ ድምፅ […]

The post አፍሪካን በ2030 የጦር መሳሪያ ድምፅ የማይሰማባት አህጉር የማድረግ አጀንዳ የኅብረቱን መሪዎች አወያየ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:45:01