Breaking News >> News >> FanaBC


የ2022 ካዛኪስታን – ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው


Link [2022-04-17 09:13:32]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2022 ካዛኪስታን – ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በሴቶች አትሌት በቀሉ አበበ የ2022 ካዛኪስታን – ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸናፊ ሆናለች፡፡ በተመሳሳይ መርሐ ግብር በወንዶች አትሌት ግርማ ጥላሁን ሁለተኛ ደረጃን በማግኘት ውድድሩን ማጠናቀቁን ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በሌላ በኩል በዓለም አትሌቲክስ […]

The post የ2022 ካዛኪስታን – ዱሻንቤ ኢንተርናሽናል ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:41