Breaking News >> News >> FanaBC


ኢትዮጵያ የ2022ቱን “ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤን” ልታስተናግድ ነው


Link [2022-03-17 10:34:50]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2022ቱን “ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤን” እንደምታስተናግድ ተገለጸ፡፡ ጉባዔውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን እና ኤክስቴሽያ በትብብር የሚያዘጋጁት ነው። በጉባዔው ከ30 በላይ ሀገራት የተውጣጡ ከ300 እስከ 500 የሚደርሱ ሚኒስትሮች፣ የቴክኖሎጂ ድርጅት ኃላፊዎች እና ከፍተኛ የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያዎች ይሳተፋሉ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ […]

The post ኢትዮጵያ የ2022ቱን “ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤን” ልታስተናግድ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:23