Breaking News >> News >> FanaBC


በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የልዑካን ቡድን  የዱባይ 2020 ኤክስፖን ጎበኘ


Link [2022-01-29 20:17:16]



አዲስ አበባ፣ጥር 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ)  በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ይፋዊ ጉብኝት እያደረገ ያለው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የልዑካን ቡድን  የዱባይ 2020 ኤክስፖን ጎብኝቷል። የልዑካን ቡድኑ በኤክስፖው  የኢትዮጵያ እልፍኝ (Pavilion ) እና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶቾ  ማሳያ ቦታዎችን ተመልክቷል ። በኤክስፖው በተዘጋጀ የኢትዮጵያ እልፍኝ (Pavilion ) የኢትዮጵያ የታሪክ፣ ባህል እና የኢንቨስትመንት እድሎች  እየተተዋወቁ ይገኛሉ። በዱባይ 2020 ኤክስፖ ኢትዮጵያ […]

The post በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሚገኘው የኢትዮጵያ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች የልዑካን ቡድን  የዱባይ 2020 ኤክስፖን ጎበኘ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:58:55