Breaking News >> News >> FanaBC


ያልተጠናቀቁ የካፒታል ፕሮጀክቶች በ2015 በጀት ዓመት በአነስተኛ ወጪ ለአገልግሎት እንዲበቁ ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል – ዶክተር እዮብ ተካልኝ


Link [2022-05-26 18:40:26]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት አዳዲስ ካፒታል ፕሮጀክቶች ተግባራዊ እንደማይደረጉ እና ያልተጠናቀቁ የካፒታል ፕሮጀክቶችን በአነስተኛ ወጪ በትጋት በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ለማብቃት ከፍተኛ ጥረት እንደሚደረግ የገንዘብ ሚኒስትር ደኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ገለጹ፡፡ የ2015 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት በጀት ባነሰ ወጪ ብዙ ስራ ለማከናወን በሚያስችል ጥብቅ የፊሲካል ፖሊሲ ማዕቀፍ በመመራት እየተዘጋጀ መሆኑንም […]

The post ያልተጠናቀቁ የካፒታል ፕሮጀክቶች በ2015 በጀት ዓመት በአነስተኛ ወጪ ለአገልግሎት እንዲበቁ ከፍተኛ ጥረት ይደረጋል – ዶክተር እዮብ ተካልኝ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:17:00