Breaking News >> News >> FanaBC


የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞ አስረከበ


Link [2022-02-26 15:34:33]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቤቶች ልማት ፕሮግራም ተገንብተው እጣ የወጣባቸውን የ20/80 እና የ40/60 መኖሪያ ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍን ለባለ ዕድለኞች አስረከበ። የ20/80 ኮንደሚኒየም ቤቶች ተገንብተው ለባለዕድለኞች ሲተላለፉ ይህ ለ13ኛ ጊዜ ሲሆን የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ግንባታ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት የተፈጸመው ደግሞ ለ2ኛ ጊዜ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አመልክቷል፡፡ ርክክብ የተፈጸመባቸው ቤቶች […]

The post የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እጣ ወጥቶባቸው የነበሩ የ20/80 እና የ40/60 ኮንደሚኒየም ቤቶች ቁልፍ ለባለ ዕድለኞ አስረከበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:37:39