Breaking News >> News >> FanaBC


ሆስፒታሉ ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን እና በትንንሽ ቀዳዳዎች ብቻ የሚሰጠውን የውስጥ አካል ህክምና ጀመረ


Link [2022-04-18 17:14:35]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓመታት ተቋርጦ የቆየው ሆድ ሳይከፈት በትንንሽ ቀዳዳዎች የሚሰጠው የቀዶ ጥገና ህክምና (ላፓሮስኮፒ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንደገና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ለ20 አመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው ሆድ ሳይከፈት በትንንሽ ቀዳዳዎች ብቻ የሚሰጠው የውስጥ አካል ህክምና (ላፓሮስኮፒ) ከእስራኤል በመጣው የህክምና ቡድን ድጋፍ እንደገና መጀመሩን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል […]

The post ሆስፒታሉ ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን እና በትንንሽ ቀዳዳዎች ብቻ የሚሰጠውን የውስጥ አካል ህክምና ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:45:45