Breaking News >> News >> FanaBC


ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ያሸነፉ ኢትዮጵያውን የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎች እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸለሙ


Link [2022-04-19 15:34:35]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በዓለም አቀፍ ውድድሮች ተወዳድረው በማሸነፍ እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ያገኙ ወጣት የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎች እውቅናና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለ15 የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለሙያዎችና ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ሽልማት ሰጥቷል፡፡ ከኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጅ፣ ከግብርና፣ ከማምረቻ ዘርፍ፣ ከቱሪዝም፣ ከማዕድን እና ከዲጂታል […]

The post ዓለም አቀፍ ውድድሮችን ያሸነፉ ኢትዮጵያውን የቴክኖሎጂ አበልጻጊዎች እስከ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸለሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 00:44:09