Breaking News >> News >> FanaBC


በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 2 ሺህ የሚጠጉ ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው


Link [2022-04-08 18:15:03]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት፣ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 1 ሺህ 929 ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር በቅንጅት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ያለፉት ዘጠኝ ወራት የስራ አፈጻጸም የተቋሙ አመራሮች፣ ሰራተኞች፣ የገንዘብ ሚኒስቴር አመራሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተገምግሟል። የኢንተርፕራይዙ ዳይሬክተር አቶ ብሩ […]

The post በጸጥታ እና በሃይል አቅርቦት ችግር ስራ ያቋረጡ 2 ሺህ የሚጠጉ ኢንተርፕራይዞችን ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:47:49