Breaking News >> News >> FanaBC


ኦፌኮ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው


Link [2022-03-26 13:58:33]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።   ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የፓርቲው መደበኛ ጉባኤው ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የተውጣጡ የፓርቲው አባላትና ሃላፊዎች እየተሳተፉበት ይገኛሉ።   ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት […]

The post ኦፌኮ 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:01:27