Breaking News >> News >> FanaBC


የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ይፋ ሆነ


Link [2022-04-01 17:34:23]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ቁጥር 882/2014 ይፋ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር፣ የጥንቃቄ እርምጃዎችንና ክትባትን በሚመለከት ተሻሽሎ የወጣውን መመሪያ አስመልክቶ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ባለፉት 2 ዓመታት በኢትዮጵያ ወረርሽኙን ለመቆጣጠርና ለመግታት የተለያዩ መመሪያዎችንና ደንቦችን በማውጣት ተግባራዊ ሲደረግ መቆየቱ ተገልጿል፡፡ […]

The post የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ተሻሽሎ የወጣው መመሪያ ይፋ ሆነ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 21:02:28