Breaking News >> News >> FanaBC


በልደታ ክ/ከተማ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ


Link [2022-03-27 10:35:56]



አዲስ አበባ፣መጋቢት 18፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውና ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። ከንቲባዋ በልደታ ክፍለ ከተማ የጤና፣ የትምህርት፣ የስፖርት ማዘውተሪያን ጨምሮ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 82 የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ነው መርቀው የከፈቱት። በጀማል መሃመድ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ! ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ […]

The post በልደታ ክ/ከተማ ከ162 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው ፕሮጀክቶች ተመረቁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 06:43:04