Breaking News >> News >> FanaBC


የምስራቅ ጎጃም ዞን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የሰሜን ወሎ አስተዳደር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ


Link [2022-02-10 16:34:21]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ጎጃም ዞን በአሸባሪው ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የሰሜን ወሎ አስተዳደር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የምስራቅ ጎጃም ዞን ምክትል አስተዳዳሪና የህልውና ዘመቻው ሎጀስቲክ አስተባባሪ አቶ መንበሩ ዘውዴ፥ የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ከዞኑ ነዋሪዎች ያሰባሰበውን ሐብት በአማራ ክልል ከባድ ወድመት ከደረሰባቸው ዞኖች መካከል አንዱ […]

The post የምስራቅ ጎጃም ዞን በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ጉዳት ለደረሰበት የሰሜን ወሎ አስተዳደር ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 10:40:42