Breaking News >> News >> FanaBC


በኢትዮጵያ ከ13ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍቶች መኖራቸው ተገለጸ


Link [2022-03-19 13:34:05]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ13ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም አምራቾች ፣ አገልግሎት ሰጪዎችና ተጠቃሚዎች ደረጃዎችን በሚፈለገው ልክ ከመተግበርና ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍቶች መኖራቸውን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት በቀለ ገለጹ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በምርትና በአገልግሎቶች ላይ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ሊያረጋግጡ የሚያስችሉ ደረጃዎችን አውጥቶ እንዲተገበሩ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር ዶክተር […]

The post በኢትዮጵያ ከ13ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍቶች መኖራቸው ተገለጸ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:30:08