Breaking News >> News >> FanaBC


ሚኒስቴሩ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ መጋቢት 13 እንዲያስተካክሉ አሳሰበ


Link [2022-03-17 10:34:50]



አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ወደ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡ ተማሪዎች አስፈላጊ መረጃዎችን እስከተፈቀደው የጊዜ ገደብ ድረስ እንዲያሟሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ባስመዘገቡት ውጤት መሠረት በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ማግኘት የሚያስችሉ ተማሪዎች ከዚህ ቅደም የተቋም እና የመስክ ምርጫ ማካሄዳቸውን ሚኒስቴሩ አንስቷል፡፡ በቅርቡ ምደባ የሚያደርግ መሆኑን የጠቀሰው ሚኒስቴሩ […]

The post ሚኒስቴሩ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ መጋቢት 13 እንዲያስተካክሉ አሳሰበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 04:32:01