Breaking News >> News >> FanaBC


የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው- መንግስት


Link [2022-02-19 12:32:55]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው አለ የመንግስት ኮሚኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ዛሬ እየታሰበ ያለውን የየካቲት 12 የሰማዕታት ቀንን ምክንያት በማድረግ መግለጫ አውጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነዉ! […]

The post የካቲት 12 እኛ ኢትዮጵያዊያን በጠላት ስንነካና ስንጠቃ ይበልጥ የምንጠናከርና የምንሰባሰብ ስለመሆናችን ምስክር ነው- መንግስት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:38:28