Breaking News >> News >> FanaBC


በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ የ11 ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ


Link [2022-02-18 17:54:34]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ 11 ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ። ፕሮጀክቶቹ ከወቅቱ የኢትዮጵያን ተጨባጭ ሁኔታና ጦርነቱ ካስከተለው ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ባህላዊና አካባቢያዊ ጉዳቶች በመነሳት የተቀረጹ መሆኑ ተገልጿል። በዚህም በዩኒቨርሲቲው ያሉ ሁሉም ኮሌጆችና ኢንስቲቲዩቶች እያንዳንዳቸው አንድ የፕሮጀክት ጽንሰ-ሃሳብ በመቅረጽ በኮሌጅ አካዳሚክ ስታፍ፣ በኮሌጅ […]

The post በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ግንባታ ላይ የሚያተኩሩ የ11 ፕሮጀክቶች የማስጀመሪያ መርሀ ግብር ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:46:02