Breaking News >> News >> FanaBC


በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ መስኮች ለሚሰማሩ 104 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ


Link [2022-04-16 17:55:22]



አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ መስኮች ለመሰማራት ከ3 በሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገለጸ። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ ባለሙያ አቶ አምባቸው አናጋው እንደገለጹት፥ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተጀመረው የጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ባለሃብቶችን እየሳበ ነው። ኢንቨስትመንት ፈቃዱ የተሰጠው በአካባቢው […]

The post በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ መስኮች ለሚሰማሩ 104 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 20:48:05