Breaking News >> News >> FanaBC


ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት እቅድ ትኩረት ለተሰጣቸው ዘርፎች ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች ነው- አምባሳደር ኢቶ ታካኮ


Link [2022-05-28 19:35:54]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ ትኩረት የተሰጣቸውን ዘርፎች በመለየት ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ፡፡ ጃፓን የኢትዮጵያ የ10 ዓመት መሪ የልማት እቅድ እንዲሳካ ድጋፍ የምታደርግባቸውን ዘርፎች በሚመለከት ከመንግስት ጋር ውይይት እንደጀመረችም ነው የተናገሩት። አምባሳደር ኢቶ ታካኮ እንደተናገሩት÷ የጃፓን መንግስት ከአምስት ዓመታት […]

The post ጃፓን በኢትዮጵያ የ10 ዓመት የልማት እቅድ ትኩረት ለተሰጣቸው ዘርፎች ድጋፍ ለማድረግ እየሰራች ነው- አምባሳደር ኢቶ ታካኮ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:26:04