Breaking News >> News >> FanaBC


አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች


Link [2022-02-27 13:33:19]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን ላ ፕላና በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች፡፡ አትሌቷ 29:14 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው አዲስ ክብረ ወሰን ያስመዘገበችው፡፡ ኢትዮጵያን፦ እናልማ፣ እንገንባ፣ እንዘጋጅ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision […]

The post አትሌት የዓለምዘርፍ የኋላው በስፔን በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 08:41:34