Breaking News >> News >> FanaBC


የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ


Link [2022-02-08 10:33:09]



አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፊራረሙ። ስምምነቱ በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮችን የሚያግዝ የ1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት መሆኑን የብሄራዊ ባንክ ገዢ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናግረዋል። ስምምነቱ የንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎችን ማገዝ የሚያስችልም እንደሆነም […]

The post የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እና የአፍሪካ ኤክስፖርት-ኢምፖርት ባንክ 1 ቢሊየን ዶላር ብድር ማግኘት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-20 12:39:05