Breaking News >> News >> FanaBC


የመዲናዋ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ


Link [2022-06-11 15:28:11]



አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዘንድሮው ክረምት የጎርፍ አደጋ ስጋት ያለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ከወዲሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ አዲስ አበባ ከፈጣን ልማት፣ ከዘላቂ የዕድገትና የከተማ ማስዋብ እንቅስቃሴዎቾ በተጓዳኝ ለልዩ ልዩ የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ስጋት […]

The post የመዲናዋ አስተዳደር የጎርፍ አደጋ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳሰበ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:12:06