Breaking News >> News >> FanaBC


አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ነጻ ሆኖ ራሱን የሚያስተዳድር ዩኒቨርሲቲ ይሆናል- ትምህርት ሚኒስቴር


Link [2022-06-11 15:28:11]



አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ከመንግስት ጣልቃ ገብነት ነጻ ሆኖ ራሱን የሚያስተዳድር ዩኒቨርሲቲ እንደሚሆን የትምህት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ነጻ ሆኖ የመመራት መብት የሚሰጥበት የውይይት መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሄዷል። የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ÷ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲን ተከትሎ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ከሁለት እስከ አምስት ዓመት […]

The post አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመጪው ዓመት ጀምሮ ነጻ ሆኖ ራሱን የሚያስተዳድር ዩኒቨርሲቲ ይሆናል- ትምህርት ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:08:00