Breaking News >> News >> FanaBC


ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ


Link [2022-06-11 15:28:11]



አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የክልሉ መንግስት ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ  የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ፡፡ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ይህን በዱከም በግል ባለሀብት የተገነባውን ታዳሽ የብረታብረት ፋብሪካ በመረቁበት ወቅት ነው። ርዕስ መስተዳደሩ በምረቃ ው ላይ  ባደረጉት ንግግር “የራስ ኪስ የሚያደልቡ ለሀገርና ለዜጋ ቅንጣት የማይጨነቁ ስግብግብ ባለሀብቶች […]

The post ያለ አግባብ ለማትረፍ የሚሰሩ ስግብግብ ባለሀብቶችን አደብ ለማስገዛት እንደሚሰራ አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለፁ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:05