Breaking News >> News >> FanaBC


የአሸባሪው ህወሓትን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ለመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ልዩ ኃይል አባላት አቀባበል ተደረገ


Link [2022-06-05 20:50:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳሴ ግድብ ጥበቃና አሸባሪው ህወሓት የፈፀመውን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከመከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመሆን የመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝች ክልል ልዩ ኃይል አባላት በቦንጋ ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር ነጋሽ ዋጌሾ በአቀባበል መርሐ ግብሩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ አሸባሪው ህወሓት የኢትዮጵያን አንድነትና […]

The post የአሸባሪው ህወሓትን ሀገር የማፍረስ ሙከራ ከጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ለመከቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ልዩ ኃይል አባላት አቀባበል ተደረገ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-19 04:27:20