Breaking News >> News >> FanaBC


ህወሓት ሰብዓዊ እርዳታን ከንጹሀን ቀምቶ በመውሰድ ልምድ ያለው ድርጅት ነው- የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት


Link [2022-06-05 20:50:05]



አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በጦርነቱ ምክንያት የተቸገሩ ዜጎችን ለመደገፍ ወደ ትግራይ የሚላከውን ሰብዓዊ እርዳታ የመቀማት ልምዱን አጠናክሮ መቀጠሉን የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት ተናገሩ። የኢትዮጵያን ጉዳይ በቅርበት የሚከታተሉትና በኢትዮጵያ የፊንላንድ አምባሳደር የነበሩት ሲሞ ፓርቪያነን እንደገለጹት÷ ህወሓት ለወታደራዊ ግጭቶች ረሀብን እንደ መሳሪያ የሚጠቀም ድርጅት ነው። ህወሓት በ1980ዎቹ ሲያደርግ በነበረው የትጥቅ ትግል ወቅትም ይህን […]

The post ህወሓት ሰብዓዊ እርዳታን ከንጹሀን ቀምቶ በመውሰድ ልምድ ያለው ድርጅት ነው- የቀድሞ የአውሮፓ ዲፕሎማት appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.



Most Read

2024-09-18 07:09:59